قۆرئان بتنێ

1

ٱلۡقَارِعَةُ

ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤




4

يَوۡمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلۡفَرَاشِ ٱلۡمَبۡثُوثِ

ሰዎች እንደተበታተነ ቢራቢሮ (ኩብኩባ) የሚሆኑበት ቀን፤


5

وَتَكُونُ ٱلۡجِبَالُ كَٱلۡعِهۡنِ ٱلۡمَنفُوشِ

ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ የሚሆኑበት (አስደንጋጭ ቀን) ናት።


6

فَأَمَّا مَن ثَقُلَتۡ مَوَٰزِينُهُۥ

በዚያ ዕለት ያ ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ


7

فَهُوَ فِي عِيشَةٖ رَّاضِيَةٖ

እርሱ ኑሮው በአሰደሳቿ ጀነት ውስጥ ይሆናል።


8

وَأَمَّا مَنۡ خَفَّتۡ مَوَٰزِينُهُۥ

ያ ሚዛኖቹ የቀለሉበት ሰው ደግሞ




11

نَارٌ حَامِيَةُۢ

(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት::


تەفسیر هاتە کۆپی کرن